\u003Cbr />\u003C/p>\u003Cp>🎤 በፎረሙ ላይ የተሳተፉት የፋይናንስ ባለሙያው አቶ ጌታቸው ባሻህውረድ, የባንክ አማካሪው አቶ አስራት በትሩ እና የኢቲስዊች ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ይልበስ አዲስ ተጨማሪ ሀሳቦችን ሰጥተዋል:-\r\u003Cbr />\u003Cbr />\u003C/p>\u003Cp>📲 የዲጂታል ፋይናንስ አብዮት:- የብሎክቼይን ቴክኖሎጂ የገንዘብ ዝውውርን ፈጣን, አስተማማኝ እና ብቁ አድርጎታል። \r\u003Cbr />\u003Cbr />\u003C/p>\u003Cp>🌐 ዓለምአቀፋዊ ተሳትፎ:- የኢትዮጵያን ገበያ ለውጪ ባንኮች መክፈት ውድድር, ካፒታል እና የፈጠራ ክህሎትን ስለሚያመጣ የሀገር ውስጥ ባንኮች ራሳቸውን ማብቃት ይኖርባቸዋል።\r\u003Cbr />\u003Cbr />\u003C/p>\u003Cp>🎧 ስለኢትዮጵያ የፋይናንስ ማሻሻያ እንዲሁም ይዟቸው ስለሚመጣቸው ዕድሎች የበለጠ ለማወቅ ይህንን የራይዚንግ ሳውዝ ፖድካስት ሙሉውን ፕሮግራም በመከታተል የለውጡ አካል ይሁኑ።\u003C/p>\u003Cp>\r\u003C/p>\u003Cp>\r\u003C/p>\u003Cp>\r\u003C/p>\u003Cp>\r\u003C/p>","full","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/371df7a1-5c3c-4f4f-94da-20c97efe62f4.mp3",1800,"2025-05-26T16:46:35.330Z",7,[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":56,"number":21,"season":29,"title":57,"description":58,"type":48,"image":10,"audio":59,"duration":50,"is_explicit":19,"code":21,"publish_date":60,"listenings":61,"is_private":19,"plans":62,"video":33,"images":63},"7676bc84-fea5-4a46-8928-666bac03369c","ብዝኃ-ሕይወት እና ሉዓላዊነት:- ከተፈጥሮ ጋር ስምም ለመፍጠር ኢትዮጵያ የያዘችው መንገድ","የኢትዮጵያ ብዝኃ-ሕይወት ተቋም የአመራር አካላት ከሆኑት ከዶ/ር አብዮት ብርሃኑ እና ከአቶ ውብሸት ተሾመ ጋር የዓለም-አቀፍ የብዝኃ-ሕይወት ቀንን አስመልክቶ ከራይዚንግ ሳውዝ ጋር የተደረገ ቆይታ","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/7676bc84-fea5-4a46-8928-666bac03369c.mp3","2025-05-30T14:18:00.631Z",4,[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":65,"number":66,"season":29,"title":67,"description":68,"type":48,"image":10,"audio":69,"duration":50,"is_explicit":19,"code":66,"publish_date":70,"listenings":21,"is_private":19,"plans":71,"video":33,"images":72},"bd552ad5-bad5-4a95-81ac-4129735be5f6",3,"የለዉጥ ጎዳና - የኢትዮጵያ ሽግግር ወደ ኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች","የኤሌትሪክ ኃይልን በመጠቀም ከብክለት የጸዳ የትራንስፖርት ማዕከል ለመሆን የሚደረግ ኢትዮጵያዊ ጉዞ!\u003Cbr />\u003Cbr />🎙በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት የትራንስፖርት ባለሙያው አቶ ሞገስ ነጋሽ ኢትዮጵያ ከፖሊሲ እስከ ትግበራ ድረስ በትራንስፖርት ረገድ የያዘችውን ጉዞ ፣ እንዲሁም በኬንያ ስለሚካሄደው አውቶኤክስፖ ከቡርኪናፋሶ እና ናይጀሪያ የተሽከርካሪ ምርት ስኬት ጋር አያይዘው ስለ አፍሪካ አረንጓዴ ጉዞ ሀሳባቸውን አጋርተውናል። 🌍 \u003Cbr />\u003Cbr />\"በኢትዮጵያ ውስጥ ርካሽ የሰው ኃይል አለ....የፀሐይ ብርሃን፣ መልክዓምድራዊ አቀማመጡን ስትመለከት ኢትዮጵያ የቃጣናውን የኤሌትሪክ ተሽከርካሪ ምርት በበላይነት ለመምራት የሚያስችላት ትልቅ ዕድል አለ።\"\u003Cbr />\u003Cbr />\"ኢትዮጵያ ተሽከርካሪን ከመገጣጠም አልጀመረችም....አሰቀድመን መማር ነበረብን። ሥልጠናውን ጋገኘን በኋላ ግን አሁን ላይ በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎችን እየገጣጠምን ነው። ስለ ኤሌትሪክ ተሽከርካሪዎችም ሥልጠና ብናገኝ፣ አቅሙም ፣ ልምዱም እንዲሁም የተማረ የሰው ኃይል ስላለን የሚከብደን አይደለም።\" በማለት አክለዋል። \u003Cbr />\u003Cbr />ኢትዮጵያ ስለተያያዘችው የኃይል ለውጥ የበለጠ ለማወቅ ይህንን የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት ይከታተሉ።🔌🌿","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/bd552ad5-bad5-4a95-81ac-4129735be5f6.mp3","2025-06-03T15:12:51.109Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":74,"number":61,"season":29,"title":75,"description":76,"type":48,"image":10,"audio":77,"duration":78,"is_explicit":19,"code":61,"publish_date":79,"listenings":21,"is_private":19,"plans":80,"video":33,"images":81},"84e31d47-6556-42b3-a98f-c019cd1100e9","ያረጁ ትርክቶችን ልሳን መዝጋት: ደቡባዊ ዓለም መጪውን ጊዜ የሚቀረጽበት ሂደት","በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በደቡባዊው ትብብር ድርጅት /Organization of Southern Cooperation/ የቴክኖሎጂ ፈጠራ እና ዲጂታላይዜሽን ማበልጸግ ምክትል ዋና ጸኃፊ የሆኑት ሹመቴ ግዛው /ፒ.ኤች.ዲ/ የዓለም አቀፉ የኃይል ሚዛን ስለሚቀየርበት መንገድ ወሳኝ ነጥቦችን አጋርተዋል።\u003Cbr />\u003Cbr />“የደቡባዊው ትብብር ድርጅት በታላቁ ደቡባዊ ዓለም ውስጥ የሚገኙ ሀገራትን እና ማኅበረሰቦችን አቅም ማጎልበት ላይ ያምናል። ለአብነት ያህል ባህላዊ እና ሀገር-በቀል ዕውቀቶቻቸውን በመውሰድ ዓለም-አቀፍ በሆኑ መድረኮች ላይ እንዲሰሙ ያደርጋል።\" በማለት ተናግረዋል።\u003Cbr />\u003Cbr />ምክትል ዋና ሥራ ፈጻሚዉ የዓለም-አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ሀገራትን ዕዳ ውስጥ የሚዘፍቅ ነው በማለት ተችተዋል። የብሪክስን እሴቶች በሚጋራ መልኩ ባለብዙ ዋልታ እና ባለብዙ ዘርፍ የሆነ አዲስ ሞዴል እንደሚያስፈልግም ጠቁመዋል።\u003Cbr />\u003Cbr />የዓለምን ሥርዓት በመቀየር ሂደት ሚዲያ ወሳኝ ሚና ይጫወታል ሲሉ አስረድተዋል ፤ \u003Cbr />\u003Cbr />\"ስፑትኒክ ሚዲይ እዚህ አፍሪካ-ኢትዮጵያ ውስጥ ቢሮውን በመክፈቱ እና ፍትህን፣ እኩልነትን፣ ሁሉን አካታችነትን እንዲሁም በራስ ፈጠራ ላይ መሠረትን ያደረገ ትርክት ሳይሆን መሬት ላይ ባለ ተጨባጭ እውነት ላይ ስለሚሠራ ያለኝን አድናቆት መግለጽ እፈልጋለሁ።\" በማለት ገልጸዋል። \u003Cbr />\u003Cbr />የመጪውን ዓለም ሥርዓት የሚያስቃኘውን ይህንን የራይዚንግ ሳውዝ ፕሮግራም ይከታተላሉ።","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/84e31d47-6556-42b3-a98f-c019cd1100e9.mp3",3600,"2025-06-04T14:00:07.730Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":83,"number":84,"season":29,"title":85,"description":86,"type":48,"image":10,"audio":87,"duration":78,"is_explicit":19,"code":88,"publish_date":89,"listenings":29,"is_private":19,"plans":90,"video":33,"images":91},"d6528be7-58f4-4929-9a63-80763d3e676a",5,"የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት የአፍሪካን የዕዳ ጫና ወደ ኢኮኖሚያዊ ጥንካሬ ይቀይረዋልን?","የአፍሪካ የዕዳ ጫና ከጠቅላላ የአህጉራዊ ምርት ውስጥ ከ 66 በመቶ በላይ ሆኗል ። ለዚህም ደካማ የብድር ስርዓት እና ሙስና ምክያቶቹ ናቸው፡፡ ይህ የጤና ስርዓት ላይ እና ትምህርትን በማደናቀፍ ረገድም አሉታዊ ሚናን እየተጫወተ ነው። \u003Cbr />\u003Cbr />በዛሬው የራይዚንግ ሳዉዝ ዝግጅታችን ከኢትዮጵያ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የጋበዝናቸዉ ዶ/ር ጀማል መሐመድ እንዲህ ሲሉ ያብራራሉ።\u003Cbr />\u003Cbr />“ብድር በግድ ውሰዱ ብለው አያስወስዱንም፡፡ [...] ከጀርባ ግን ብድር እንድንጠይቅ የሚገፋፉ ነግሮች አሉ ፡፡ ወርልድ ባንክም አይ ኤም ኤፍም፡፡ [...] በተለይ አፍሪካ አካባቢ ደግሞ ይህንን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ ተቋማት ስለሌሉ አብዛኛው [ብድር] በካፒታል ፍላይት [ብድሩ በሃገር ስም ቢመጣም] ብሩ ተመልሶ ወደ አዉሮፓ እና አሜሪካ ይሄዳል፡፡ በተመሳሳይ [ዕዳዉን ] እኛ እንከፍላለን ፣ አበዳሪዎች ያተርፋሉ\" ብለዋል፡፡\u003Cbr />\u003Cbr />የምስራቃዊ ቡድን አቀራረቦችን በተመለከተም ዶ/ር ጀማል መሐመድ:-\u003Cbr />\u003Cbr />\"የሩሲያ እና የቻይና አቀራረብ በምጣኔ ሃብታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ ነው፡፡ በተለይ የሩሲያ አቀራረብ ከዚያ በላይም ሊሄድ ይችላል፡፡ ምክንያቱም ከነጻነት ትግል ወቅት ጀምሮ ሀገራት ነጻ እንዲሆኑ ሃቀኛ ድጋፍ ሲያደርጉ የነበሩት ሩሲያዎች ናቸው፡፡ እስካሁን ያላቸው እሴት ይመስለኛል፡፡ [...] ሌሎቹም አገራት የእነሱን ዓርዓያነት ተክትለው ነበር፡፡ ለአብነት ኩባን መጥቀስ ትችላለህ፡፡ እነ ፊደል ካስትሮ ለኢትዮጵያ እና አንጎላ ድጋፍ ያደረጉት [ለዚያ ነው]” ሲሉ ተናግረዋል።\u003Cbr />\u003Cbr />ዶ/ር ጀማል እንደ መፍትሄ ባሉት ሀሳብ:-\u003Cbr />\u003Cbr />\"አፍሪካውያን እንደመሆናችን መጠን የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና በማጠናከር የውጭ ኃይሎች ላይ ጥገኝነትን መቀነስ አለብን። 54 የተለያዩ ኢኮኖሚዎች ያሏት አፍሪካ ታሪፎችን እና የገበያ እንቅፋቶችን በማስወገድ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎችን የሚስብ አንድ ወጥ ገበያ መፍጠር ትችላለች\" ብለዋል፡፡\u003Cbr />\u003Cbr />ስለ አፍሪካ የእዳ ጫና እና ከእዳ መውጫ መንገዶች ለማወወቅ ይህንን የ ራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት ይከታተላሉ።","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/d6528be7-58f4-4929-9a63-80763d3e676a.mp3",6,"2025-06-10T15:45:31.327Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":93,"number":88,"season":29,"title":94,"description":95,"type":48,"image":10,"audio":96,"duration":50,"is_explicit":19,"code":52,"publish_date":97,"listenings":21,"is_private":19,"plans":98,"video":33,"images":99},"7bf80bee-181b-46d7-ab3f-b65d54dd6774","የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ አዋጅ:- የአዋጁ ይዘት እና ቅጣቶቹ","በኢትዮጵያ የከተሞች መስፋፋት እና እድገት፣ ከሕዝብ ቁጥር እድገትና ለዉጥ ጋር ተዳምሮ በደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ላይ የራሱን የሆነ አሉታዊ ጫና እየፈጠረ ነው፡፡ ይህንንም ተከትሎ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም ግንቦት 26 ቀን፣ 2017 ዓ.ም፤ በዋለው የ33ኛ መደበኛ ስብሰባው ላይ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ረቂቅ አዋጅ ቁጥር 1383/2017 ን በሙሉ ደምጽ አፅድቋል። \u003Cbr />\u003Cbr />በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ቆይታችን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውሃ፣ መስኖ፣ ቆላማ አካባቢና አካባቢ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት ዶ/ር አወቀ አምዛዬ በጉዳዩ ላይ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተውናል፡፡\u003Cbr />\u003Cbr />🔇ዶ/ር አወቀ ስለዚህኛው አዋጅ ሲያብራሩ:-\u003Cbr />\u003Cbr />“ባለፉት ጊዜያት የወጡ ወጥቶ የነበረው አዋጅ ያስከተለው ችግርና ምንም መተግበር ስላልተቻለ፣ ሀገሪቱ እየተበከለች ስለሆነ ቀስ በቀስ ሺፍት እንዲያደርግ ነው። ሁለተኛ ዛሬውኑ ይታገድ ብሎ አይደለም በነገራችን ላይ የወጣው አዋጅ። ስድስት ወር የሽግግር ጊዜ አለ ገና። በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ ከባለ ኢንዱስትሪዎች ጋራ ምክክሮች ይደረጋሉ፡፡” በማለት ተናግረዋል፡፡ \u003Cbr />\u003Cbr />💸አዋጁ ቅጣትን አስመልክቶ ያስቀመጠውን ሲገልጹ፡-\u003Cbr />\u003Cbr />“ባለሱቁና አምራቹ ይቀጣል በነገራችን ላይ፤ ሁለት ሺህ ብርና ሶስት ሺህ ብር ለግለሰብ ነው። አምራቾች የእነርሱ ቅጣት ከ50 ሺህ ብር በላይ ነው። እስከ ሁለት መቶ ሺህ ብር የሚደርስ ነው።” በማለት ዶ/ር አወቀ አክለው ተናግረዋል፡፡''\u003Cbr />\u003Cbr />ስለ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ረቂቅ አዋጅ ይዘት እና አዋጁን መተላለፍ ስለሚያስከትላቸው ቅጣቶች የበለጠ ለማወቅ ይህንን የራይዚንግ ሳውዝ ፕሮግራም ይከታተሉ፡፡ \u003Cbr />","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/7bf80bee-181b-46d7-ab3f-b65d54dd6774.mp3","2025-06-16T15:06:42.723Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":101,"number":52,"season":29,"title":102,"description":103,"type":48,"image":10,"audio":104,"duration":50,"is_explicit":19,"code":105,"publish_date":106,"listenings":21,"is_private":19,"plans":107,"video":33,"images":108},"53bd491f-aca1-4bf9-92d3-41ed8d7d76a4","የወደፊቱ የዲጂታል ዓለም ፦ አፍሪካ በቴክኖሎጂ ዘመን ያላት ድምፅ","አፍሪካ በዲጂታሉ ዓለም መስቀለኛ መንገድ ላይ ቆማለች። የምዕራባውያን ቴክኖሎጂ እና የሰው ሰራሽ አስተውሎት የበላይነት በያዙበት በዚህ ወቅት ጥያቄው ግልጽ ነው፡- አፍሪካ ማንነቷን ጠብቃ ዲጂታል ዓለሙን በመምራት ቀዳሚ መሆን ትችላለችን ?","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/53bd491f-aca1-4bf9-92d3-41ed8d7d76a4.mp3",8,"2025-06-19T15:31:07.187Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":110,"number":105,"season":29,"title":111,"description":112,"type":48,"image":10,"audio":113,"duration":50,"is_explicit":19,"code":114,"publish_date":115,"listenings":29,"is_private":19,"plans":116,"video":33,"images":117},"d1a6b004-0fab-4340-8c97-2c27832ea025","ከተረጅነት ወደ አጋርነት ፦ የምዕራባውያን ዕርዳታ መቀነስ እና ብሪክስ ይዞት የመጣው ዕድል በኢትዮጵያ","የዓለም የምግብ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ዳይሬክተር የሆኑት ዝላታን ሚሊሲች አሜሪካ እና ሌሎች ምዕራባዊያን ሀገራት ለዓለም የምግብ ፕሮግራም የሚያደርጉትን ዕርዳታ በመቀነሳቸው ምክንያት በኢትዮጵያ ውስጥ ሊደረግ ከታሰበው ዕርዳታ በግማሽ ያህል እንደሚያንስ ተናግረዋል። የሚቀነሰው የዕርዳታ መጠን በአሀዝ ሲገለጽ 222 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ወይም 28 ቢሊየን ብር ገደማ እንደሚሆን ጠቁመዋል።","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/d1a6b004-0fab-4340-8c97-2c27832ea025.mp3",9,"2025-06-23T15:36:28.956Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":119,"number":114,"season":29,"title":120,"description":121,"type":48,"image":10,"audio":122,"duration":50,"is_explicit":19,"code":123,"publish_date":124,"listenings":21,"is_private":19,"plans":125,"video":33,"images":126},"b341a693-b97c-4ec9-9cbe-033182a02018","ሉዓላዊነትን እና ትብብርን ማዳበር፡ የአፍሪካ የግብርና ለውጥ ሥር እየሰደደ ነው","“የትሮፒካል ክልል [የደቡባዊ ዓለም] ሀገራት ድህነትን እና ረሃብን በጋራ ለመጋፈጥ አንድ ላይ መሆን በሚያስፈልግበት ወቅት ላይ ነን” ሲሉ የብራዚል የግብርናና የእንስሳት እርባታ ም/ ሚኒስትር ክሌበር ሶአሬስ ከ7ኛው የአግሮ ፉድ ኢትዮጵያ ሁነት በጎንዮሽ ተናግረዋል። \u003Cbr />","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/b341a693-b97c-4ec9-9cbe-033182a02018.mp3",10,"2025-06-25T15:42:11.859Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":128,"number":123,"season":29,"title":129,"description":130,"type":48,"image":10,"audio":131,"duration":78,"is_explicit":19,"code":132,"publish_date":133,"listenings":21,"is_private":19,"plans":134,"video":33,"images":135},"4168d7a9-8066-4657-a640-448fdf96a166","የትናንቱን ዕውቀት መመለስ፡ ትምህርትን ከቅኝ ግዛት ተፅዕኖ ማላቀቅ በአፍሪካ","የአፍሪካ ትምህርት በቅኝ ግዛት ከመታወኩ በፊት በአገር በቀል እውቀት የተቀረፀ ጥልቅ፣ የተለያየ ታሪክ ያለው ነበር። ዛሬም አህጉሪቱ የራሷን እሴቶች እና እውነታዎች ለማንፀባረቅ ከቅኝ ግዛት ዘመን የተወረሱ ስርዓቶችን የመቀየር ፈተና ተጋርጦባታል።\u003Cbr />\u003Cbr />በዚህ የራይዚንግ ሳዉዝ መሰናዶም የሚዲያ እና ትምህርት ለልማት አፍሪካ ፎረም ጥምረት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ላዋሊ ኮል ጋር ያልተነገረውን የአፍሪካን ትምህርት ታሪክ ፤ የቅድመ ቅኝ ግዛት የእውቀት መገለጫዎችና፣ የቅኝ ግዛት ዘመን ጥፋቶችን በሰፊው እንመረምራለን።","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/4168d7a9-8066-4657-a640-448fdf96a166.mp3",11,"2025-06-30T16:07:44.432Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":137,"number":132,"season":29,"title":138,"description":139,"type":48,"image":10,"audio":140,"duration":78,"is_explicit":19,"code":141,"publish_date":142,"listenings":84,"is_private":19,"plans":143,"video":33,"images":144},"d63eb0ac-a9a6-4d55-8015-d7a56d3e23bd","ቢትኮይን ፣ ባህል እና ደቡባዊው ዓለም፦ የኢትዮጵያ ዲጂታል እድገትና የባህል አንድነት","\u003Cp>በክፍል አንድ፡ የቢትኮይን ባለሙያው ቃል ካሳ የኢትዮጵያ እያደገ የመጣዉ የኤሌክትሪክ ኃይል የክሪፕቶ ኢንደስትሪውን እንዴት እየመገበው እንደሆነይናገራል፤ በያዝነው ዓመት ብቻ ዘርፉ ከ200 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ አስገብቷል፡፡\u003C/p>\u003Cp>\u003Cbr />\u003C/p>\u003Cp>በክፍል ሁለት፡ ራይዚንግ ሳዉዝ የደቡባ ትብብር ካውንስል ፌስቲቫልን መነሻ አድርጎ፣ የባህል ነጻነትን ስለመቀዳጀት የተለያዩ ሀሳቦችን ራይዚንግ ሳዉዝ በሰፊው ዳስሷል፡፡\u003Cbr />\u003C/p>\u003Cbr />\u003Cbr />","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/d63eb0ac-a9a6-4d55-8015-d7a56d3e23bd.mp3",12,"2025-07-04T07:22:05.931Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":146,"number":141,"season":29,"title":147,"description":148,"type":48,"image":10,"audio":149,"duration":150,"is_explicit":19,"code":151,"publish_date":152,"listenings":61,"is_private":19,"plans":153,"video":33,"images":154},"4e7b5036-f616-4d79-9a7f-121a423392ec","ዲግሪ ወይስ ጥበብ? “የተማረ”፦ ሊጤን የሚገባው ሃሳብ","ዛሬ ሰኔ 30 ነው! ሰኔ 30 በተለምዶ የየዓመቱ የትምህርት ጊዜ መዝጊያ ተደርጎ ይወሰዳል ። \u003Cbr />ይህንኑ ዕለት መነሻ ያደረገዉ የዛሬው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን በኢትዮጵያ የትምህርት ሥርዓት ላይ በጊዜ ሂደት የታዩ ለውጦችን - ንድፈ-ሃሳብ ላይ ብቻ ወይም 'ሽምደዳ' ላይ ከማተኮር ይልቅ ተማሪዎች በነጻነት ምክንያታዊ አስተሳሰብን እንዲያጎለብቱ ወደሚያስችል የመማር ማስተማር ሂደት መቀየርን እንዳስሳለን። \u003Cbr />ከፍተኛ የትምህርት ባለሙያ ከሆኑት ከአቶ ማሞ መንገሻ ጋር በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ ስለታዩ ለውጦች እና አሳሳቢ እየሆነ ስለመጣው የብቁ መምህራን እጥረት ዙሪያ ውይይት እናደርጋለን፡፡","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/4e7b5036-f616-4d79-9a7f-121a423392ec.mp3",3603,13,"2025-07-07T14:58:43.578Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":156,"number":151,"season":29,"title":157,"description":158,"type":48,"image":10,"audio":159,"duration":78,"is_explicit":19,"code":160,"publish_date":161,"listenings":21,"is_private":19,"plans":162,"video":33,"images":163},"8fe8fcc8-599a-4dd7-9cc8-d323c89e3f2b","የብሪክስ ሪዮ መግለጫ፦ ተጨባጭ የኃይል ሽግግር","በብራዚሏ መዲና ሪዮ ዴ ጄኔሮ የተካሄደው የ2025 የብሪክስ ጉባኤ ለደቡባዊው ዓለም ትልቅ ለውጥ ያመጣል። የብሪክስ ሀገራት የፋይናንስ ነፃነትን፣ የተባበሩት መንግስታት ማሻሻያን እና የቴክኖሎጂ ማካተትን የሚጠይቅ 126 ነጥቦችን የያዘ ሰፊ መግለጫ በማውጣት የዓለምን ሥርዓት በመቀየር ላይ መንገዳቸው ቀጥለዋል።","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/8fe8fcc8-599a-4dd7-9cc8-d323c89e3f2b.mp3",14,"2025-07-08T15:42:08.837Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":165,"number":160,"season":29,"title":166,"description":167,"type":48,"image":10,"audio":168,"duration":78,"is_explicit":19,"code":169,"publish_date":170,"listenings":21,"is_private":19,"plans":171,"video":33,"images":172},"7a534c9a-229b-444d-b9a7-67dfcc7f1388","አፍሪካ የቱሪዝም አቅምን መክፈት፡- ዕድሎችን ማሰስ እና እንቅፋቶችን ማለፍ","አፍሪካ አስደናቂ መልክዓ ምድር፣ የበለጸገ ባህል እና በፍጥነት እያደገ ያለው የዲጂታል ገጽታ በዓለም ቱሪዝም ውስጥ ያንቀላፋው ዘርፍ አድርጎት ቆይቷል። \u003Cbr />\u003Cbr />በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ክፍል፣ ስለዚሁ የአፍሪካ ያልተነካው ዘርፍ በስፋት እንዳስሳለን፡፡\u003Cbr />\u003Cbr />ይህንን ያልተነካ እምቅ ሀብትም ከታላቅ ኢትዮጵያ አስጎብኚዎች ማኅበር መስራች ናሆም አድማሱ ጋር በመሆን እንመረምራለን።\u003Cbr />\u003Cbr />ከሥነ-ምህዳር ቱሪዝም እስከ ጂኦፓርኮች፣ አፍሪካ ለውጥ የመፈጠር መንገድ ላይ ነች — ነገር ግን እንቅፋቶችም አሉ፤ በቅጡ ያልለሙ መሠረተ ልማቶች፣ የደህንነት ስጋቶች እና በቂ ያለሆነው ኢንቨስትመንት ዘርፎን ወደኋላ ጎትተው ይዘዉታል።","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/7a534c9a-229b-444d-b9a7-67dfcc7f1388.mp3",15,"2025-07-10T07:27:56.258Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":174,"number":169,"season":29,"title":175,"description":176,"type":48,"image":10,"audio":177,"duration":50,"is_explicit":19,"code":178,"publish_date":179,"listenings":66,"is_private":19,"plans":180,"video":33,"images":181},"4d2bf1d6-3a18-4bb8-8e62-7c0df07eb06f","\"የሌማት ትሩፋት\"፦ የኢትዮጵያ የውስጥ አቅምና ዕውቀት ለምግብ ሉዓላዊነት","እ.ኤ.አ በ2022 የተጀመረው የሌማት ትሩፋት፣ የኢትዮጵያን የምግብ ስርዓት ለመቀየር መንግስት ከፍተኛ ትኩረት የሰጠው ኢኒቬቲቭ ነው። \u003Cbr />\u003Cbr />ኢኒሼቲቩ የወተት፣ የዶሮ እርባታ፣ የማርና የአሳ ምርትን እያሳደገ፣ አምራቾችን እያበረታታ እንዲሁም እያንዳንዱ ቤተሰብ የራሱን ምግብ እንዲያመርት፣ በአካባቢ ገበያዎች እንዲሳተፍ እያደረገ ስለመሆኑም ከግብርና ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያሳያል፤ የኢትዮጵያን የምግብ ሉዓላዊነት ዉጥን ከግብ ለማድረስም አጋዥ ነው ተብሎ ተስፋ ተጥሎበታል።","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/4d2bf1d6-3a18-4bb8-8e62-7c0df07eb06f.mp3",16,"2025-07-11T16:02:05.584Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":183,"number":178,"season":29,"title":184,"description":185,"type":48,"image":10,"audio":186,"duration":78,"is_explicit":19,"code":187,"publish_date":188,"listenings":66,"is_private":19,"plans":189,"video":33,"images":190},"5f9f3040-21ff-4517-9b35-3f8d49b13d4f","የአፍሪካ ልማት ባንክ አዲሱ ፕሬዝዳንት እና የአፍሪካ ማንነትን ለመጠበቅ የሚደረገው ትግል","ዛሬ በጎርጎሮሳዊያኑ ሐምሌ 15፣ በዓለም የወጣቶች ክህሎት ቀን ፣ የአፍሪካ ልማት ባንክ እያንዳንዱ ኢንቨስትመንት የወጣቶችን የስራ እድል ፈጠራን ለማስቀደም ያስችላል የሚለውን ስርዓት አስተዋውቋል። \u003Cbr />\u003Cbr />ባንኩ የ10 ዓመት ስትራቴጂ አካል የሆነ የወጣቶች የስራና ክህሎት 'ማርከር' ስርዓትን ከዓለም የስራ ድርጅት ጋር በመሆን ይፋ አድርጓል። ይህ ውሳኔ የመጣው ባንኩ ሲዲ ኡልድ ታህን (ዶ/ር) ዘጠነኛ ፕሬዝዳንት አድርጎ ከመረጠ በኋላ የሆነ ነው። \u003Cbr />\u003Cbr />እንዲህ ያሉ የአፍረካ ለውጦችን ዕውን ለማድረግ የአፍሪካ ማንነትን መጠበቅና የወደፊት ትውልድን ማብቃት አስቸኳይ እንደሆነ ባለሙያዎች አጽንኦት ሰጥተዉ ይናገራሉ።","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/5f9f3040-21ff-4517-9b35-3f8d49b13d4f.mp3",17,"2025-07-15T16:09:28.409Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":192,"number":187,"season":29,"title":193,"description":194,"type":48,"image":10,"audio":195,"duration":50,"is_explicit":19,"code":196,"publish_date":197,"listenings":29,"is_private":19,"plans":198,"video":33,"images":199},"65ed294b-a625-492c-8458-37a97655e4de","የአፍሪካን ዕጣፈንታ መገንባት፦ የህዝብ አገልግሎት — በሀገር በቀል ፈጠራ እና ትብብር","ዛሬ በናይሮቢ በተካሄደው 'የስማርት ገቨርንመንት' ጉባኤ የአፍሪካ ዲጂታል ሉዓላዊነት በዋናነት ተነስቷል — የህዝብ አግልግሎትን በእምነት፣ ግልጽነት እና ለዜጋ ቅድሚ በሰጠ ፈጠራ መምራት የሚለው ሀሳብም በሰፊው ተዳስሷል።\u003Cbr />\u003Cbr />ዘንድሮ በጎርጎሮሳዊያኑ ሰኔ 21 — ሰኔ 23 የተከበረው በ10ኛው የአፍሪካ የህዝብ አገልግሎት ቀን ከአዲስ አበባ እስከ ጆሃንስበርግ ድረስ የአፍሪካ ሀገራት በአገር ውስጥ ፈጠራ፣ ፍትሃዊነት እና በደቡብ-ደቡብ ትብብር የህዝብ አገልግሎትን መቀየር ላይ ትኩረት የሰጡበት ሆኗል።","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/65ed294b-a625-492c-8458-37a97655e4de.mp3",18,"2025-07-16T15:11:47.168Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":201,"number":196,"season":29,"title":202,"description":203,"type":48,"image":10,"audio":204,"duration":78,"is_explicit":19,"code":205,"publish_date":206,"listenings":61,"is_private":19,"plans":207,"video":33,"images":208},"d082b944-6732-423b-98d4-47c637d6e095","የኢትዮጵያ ፋሽን ፈተና፦ ያገለገሉ ልብሶች /ቦንዳ/ ገበያ","የኢትዮጵያ የፋሽን ኢንደስትሪ ፈተና መልኩ እንዲህ ነው “ድሮ የቦንዳ ልብሶችን ሰው ተሸማቆ ነበር የሚገዛው [...] አሁን ግን ትልልቅ ሞሎች ላይ የቦንዳ ልብሶች ይሸጣሉ።” ስትል ዲዛይነር ኢክራም መሐመድ ነግራናለች። \u003Cbr />\u003Cbr />ከዚህ መውጫው መንገድ ደግሞ የህንድ ምሳሌ ነው። \"የኢትዮያ ታምርት ፅንሰ ሃሳብን ማስረፅና በኢትዮጵያ ምርት የምንኮራበት ሁኔታ መመቻቸት አለበት፣” ሲል በባህርዳር ዩኒቨርስቲ የኢትዮጵያ ፋሽንና ጨርቃ ጨርቅ ኢንስቲትዩ አፓረል ዲን ቢኒያም","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/d082b944-6732-423b-98d4-47c637d6e095.mp3",19,"2025-07-18T16:19:34.778Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":210,"number":205,"season":29,"title":211,"description":212,"type":48,"image":10,"audio":213,"duration":78,"is_explicit":19,"code":214,"publish_date":215,"listenings":66,"is_private":19,"plans":216,"video":33,"images":217},"51f3ca9b-a79a-4829-8556-5b6b1d12e799","የኤሌክትሪክ ኃይል፣ ቴክኖሎጂ እና የአፈር ማዳበሪያ ምርት፦ የኢትዮጵያ ልዕልና ሰንሰለቶች","የሉዓላዊነት ትርጉም ከድንበር ያለፈ ነው። “የአፍሪካ ሉዓላዊነት መከበር አለበት — ድሃ ሀገር መሆን ሉዓላዊነትን አይቀንስም።” ሙሉጌታ ደበበ (ዶ/ር) በሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለምዓቀፍ ግንኙነት መምህር፡፡\u003Cbr />\u003Cbr />በዚህ The Rising South የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅትም የኢትዮጵያን የልዕልና እና የሉዓላዊነት ሰንሰለቶች የምንችላቸውን ከህዳሴ ግድብ እስከ ቴክኖሎጂያዊ የፈጠራ መንገዶች ደግሞም በምግብ ራስን ለመቻል መሰረት እስከሆነው የአፈር ማዳበሪያ ምርት ውጥን በጥልቀት እናያለን። የሳይበር ደህንነት ባለሙያዉ ፋሪስ ሙባረክ እና የግብርና ተመራማሪዉን ሲሳይ ሃይሉም ዕይታቸውን አጋርተውናል፡፡","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/51f3ca9b-a79a-4829-8556-5b6b1d12e799.mp3",20,"2025-07-22T14:47:53.679Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":219,"number":214,"season":29,"title":220,"description":221,"type":48,"image":10,"audio":222,"duration":78,"is_explicit":19,"code":223,"publish_date":224,"listenings":66,"is_private":19,"plans":225,"video":33,"images":226},"9f5b7f5b-c917-485a-9665-b5ed36f3cb8b","የጤፍ ባለቤትነት፦ የኢትዮጵያ ትግል ከብዝሃ-ህይወት ሃብት ዘረፋ ጋር","የአፍሪካ ሼፎች ጉባኤ እና የሥርዓተ ምግብ የፖሊሲ ምክክር ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል፤ ጉባዔው ማጠንጠኛ ካደረገባቸው ጉዳዮች አንዱ የምግብ ሉዓላዊነት ይገኝበታል፡፡ ይህን ከሚፈታተኑ ተግባራት ውስጥም በምዕራቡ ዓለም ኩባንያዎች የሚፈጸሙ የ'ባዮፓይሬሲ' ወይም የብዝሃ- ህይወት ሃብት ዘረፋ አንዱ ነው፡፡ \u003Cbr />\u003Cbr />“የብዝሀ ሕይወት ዘረፋ 'ባዮፓይሬሲ' ለደቡባዊ ዓለም ሀገራት አሳሳቢ ጉዳይ ነው፤ ምክንያቱም እነዚህ ሀገራት በተፈጥሮ የአዝርዕት ዘረመል ሀብት የበለፀጉ ናቸው። የሰሜኑ ዓለም ሀገራት ኩባንያ ባለቤቶች ግን እነዚህን የአዝርዕት ዘረመል ሀብቶችን ለመጠቀም [በራሳቸው ስም ለማስመዝገብ] ፍቃድ እየጠየቁ ነው። […] የአዝርዕት ሉዓላዊነት በጣም ወሳኝ ነው፣ ምክንያቱም የተለያዩ ዘሮች በእጃቸው ከሌሉ የምግብ ዋስትና አይኖርም።”\u003Cbr />\u003Cbr />በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት አቅራቢው ኢትዮጵያ ጤፍ ላይ የተፈፀመባትን የባለቤትነት ዘረፋ መነሻ አድርጎ የተፈጥሮ ሃብት ዘረፋ የ'ባዮፓይሬሲ'ን ዓለም አቀፍ ኢፍትሃዊነት በሰፊው ይዳስሳል፤ የኢትዮጵያ ዘላቂ የምግብ ሥርዓቶች እና የአግሮኢኮሎጂ ኮንሰርቲየም ዋና ዳይሬክተር ባዩሽ ፀጋዬ (ዶ/ር) ጋብዟቸዋል።","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/9f5b7f5b-c917-485a-9665-b5ed36f3cb8b.mp3",21,"2025-07-23T15:45:45.382Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":228,"number":223,"season":29,"title":229,"description":230,"type":48,"image":10,"audio":231,"duration":50,"is_explicit":19,"code":232,"publish_date":233,"listenings":29,"is_private":19,"plans":234,"video":33,"images":235},"33d3b777-aa04-4d3d-9b50-ffc845b51d17","ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራ","“አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነቱ ትልቅ ዕድል አለው። በ2045 የአፍሪካን ንግድ በ45 በመቶ ገደማ ማለትም በ275.7 ቢሊዮን ዶላር ይጨምራል […] እንዲሁም የአፍሪካ አገሮች የግብርና ምርቶችን ወደ ውጭ የኢንዱስትሪ ምርቶች እንዲልኩ ይረዳቸዋል።”\u003Cbr />\u003Cbr />በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በኢትዮጵያ ፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ተመራማሪ ከሆኑት አበበ አምባቸዉ (ዶ/ር) ጋር በመሆን የታሪፍ ቅነሳን በማስወገድ እና የኢንዱስትሪ እድገትን በማበረታታት የአህጉሪቱን የንግድና ኢኮኖሚያዊ ውህደትን ስለሚያሳድገው የዓለም ትልቁ የነፃ ንግድ ቀጠና ስምምነት ላይ ተወያይተናል ፤ የኢትዮጵያን የመጨረሻ ምዕራፍ ዝግጅቶችንም ዳስሰል።","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/33d3b777-aa04-4d3d-9b50-ffc845b51d17.mp3",22,"2025-07-25T16:22:50.944Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":237,"number":232,"season":29,"title":238,"description":239,"type":48,"image":10,"audio":240,"duration":78,"is_explicit":19,"code":241,"publish_date":242,"listenings":21,"is_private":19,"plans":243,"video":33,"images":244},"d553b86d-f372-4b78-99cc-d2cbc4a3deef","የምግብ ቅኝ ግዛት እና የአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነት ፍልሚያ","\"የውጭ ኩባንያዎች እና የውጭ መንግስታት በዘረመል የተሻሻሉ ሰብሎችን በዋናነት ይቆጣጠራሉ። በእነሱ ቁጥጥር ስር ናቸው። ምናልባት በነጻ ይሰጡናል ማለት ትችል ይሆናል። አንዴ መጠቀም ከጀመርክ በኋላ ግን፣ በብዙ ሌሎች ሀገራት ዘንድ እንዳየነው፣ የእነዚህ ሰብሎች ምርታማነት ይቀንሳል፣ በአካባቢያዊ ስነ-ምህዳር፣ በነፍሳት፣ እንስሳት እና በሌሎችም ይጠቃሉ። [...] የእጅ አዙር ቅኝ ገዢዎች በአፍሪካ ድህነትን አልቀነሱም፣ የተመጣጠነ ምግብ እጥረትን አላጠፉም፣ የገበሬዎችንም ገቢ አልጨመሩም። ያደረጉት ነገር በአፍሪካ ውስጥ ያሉ ወሳኝ፣ ወሳኝ ምግቦችን መተካት ወይም መቀነስ ነው።”\u003Cbr />\u003Cbr />በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ መሰናዶ በአፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነት ህብረት /AFSA/ ዋና አስተባባሪ ሚሊዮን በላይ (ዶ/ር) ጋብዘናቸዋል ፤ ዉይይትም እናደርጋለን።\u003Cbr />\u003Cbr />የሚመረቱ፣ የሚበስሉ እና ከምንመገበውም ምግብ ጀርባ ያለ ድብቅ ፖለቲካም እንፈትሻለን።","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/d553b86d-f372-4b78-99cc-d2cbc4a3deef.mp3",23,"2025-07-29T13:31:11.141Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":246,"number":241,"season":29,"title":247,"description":248,"type":48,"image":10,"audio":249,"duration":78,"is_explicit":19,"code":250,"publish_date":251,"listenings":21,"is_private":19,"plans":252,"video":33,"images":253},"2134b75d-cddb-4217-acba-5847f20c6b80","ማን ዋጋውን ይከፍላል? የአካባቢ ኢፍትሃዊነት እና በደቡባዊ አለም ላይ የሚሰነዘር ወቀሳ","“ምዕራቡ ዓለም በኢንዱስትሪ ልማት ወቅት ማንኛውንም ዋጋ ቢያስከፍል፣ የአካባቢ ተጽእኖዎችን ችላ በማለት የኢኮኖሚ ዕድገትን ተከትሏል። የዛሬው የአካባቢ ቀውስ በአብዛኛው የዚያ አካሄድ ውጤት ነው፣ የተፈጥሮ ሀብቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳትን በማድረስ—ምዕራቡ ዓለም ለአለም አቀፍ የአካባቢ ጉዳት ረገድ ታሪካዊ ተጠያቂ ያደርገዋል።” አቶ መልካሙ ኦጎ፣ የአካባቢ ጥበቃ ጠበቃ\u003Cbr />\u003Cbr />በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅታችን የአካባቢ ጥበቃ ጠበቃ ከሆኑት ከአቶ መልካሙ ኦጎ ጋር ደቡባዊ አለም ላይ እየደረሰ ስላለው የአካባቢ ኢፍትሃዊነት እና ወቀሳ እንዲሁም ይህን መከላከል ስለሚቻልባቸው መንገዶች ሰፊ ውይይት አድርገናል፡፡","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/2134b75d-cddb-4217-acba-5847f20c6b80.mp3",24,"2025-07-31T16:56:23.858Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":255,"number":250,"season":29,"title":256,"description":257,"type":48,"image":10,"audio":258,"duration":50,"is_explicit":19,"code":259,"publish_date":260,"listenings":29,"is_private":19,"plans":261,"video":33,"images":262},"96166487-5e9c-4a72-a77d-80296a26faca","ኢትዮጵያ፡ በአገር በቀል የግጭት አፈታት ዘዴ ሰላምን የመገንባት ሂደት","“መንግስት ቅጣትና ሪዋርድ [ማበረታቻ] ያመጣብኛል ብሎ ከሚያስበው ነገር ይልቅ ኃጢያትና ጥሩ ነው ተብለው በማህበረሰቡ የተፈረጁን ነገሮች የመቀበል አዝማሚያ አለ አንዳንድ ቦታ ላይ፤ ስለዚህ ማህበረሰባችን ለእነዛ ነገሮች ዋጋ ስለሚሰጥ ሁለቱን የግጭት አፈታት መንገድ (ዘመናዊውንም ባህላዊውንም) አቀናጅተን ችግሮች በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ እያደረግን ነው፡፡” አቶ ቸሩጌታ ገነነ፣ በሰላም ሚኒስቴር የፌደራሊም እና ግጭት አስተዳደር ሚኒስትር ዳኤታ\u003Cbr />\u003Cbr />በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ ከአቶ ቸሩጌታ ገነነ ጋር ኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን ለመገንባት ያላትን የበለጸገ የባህል ቅርስ እንዴት እየተጠቀመች እንደሆነ እንቃኛለን። በዘመናዊ ተግዳሮቶች እና በተለያዩ የባህል መልክዓ ምድሮች መካከል፣ መንግስት በማህበረሰብ ላይ ያተኮረ እርቅ ላይ ያለውን አዲስ ትኩረት፣ እና የአገራዊ ፍትህ ስርዓቶችን ህጋዊ እውቅና መስጠት ላይ ውይይት አድርገናል፡፡","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/96166487-5e9c-4a72-a77d-80296a26faca.mp3",25,"2025-08-04T15:14:19.378Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":264,"number":259,"season":29,"title":265,"description":266,"type":48,"image":10,"audio":267,"duration":78,"is_explicit":19,"code":268,"publish_date":269,"listenings":21,"is_private":19,"plans":270,"video":33,"images":271},"51d04cbd-fe12-4621-80c8-d42eb16acbcd","ሰው ሰራሽ አስተውሎትን ለበጎ መጠቀም፦ ኢትዮጵያዊያን ተማሪዎች የደመቁበት ዓለም አቀፍ ዉድድር","“እኛ ምን ያቅተናል?፣ ሀገራችንን ለማሳደግ ምን ያቅተናል?፣ ማይንድሴት /አመለካከት/ ላይ መስራት አለብን ፤ የሁሉም ማይንድሴት ላይ መሰራት አለበት ምክንያቱም [ከሌሎች ሃገራት ተወዳዳሪዎች ጋር] አቅማችን አንድ እንደሆነ አይቻለው፡፡” ተማሪ አቤል ደረጀ \u003Cbr />\u003Cbr />በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በጄኔቫ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ውድድር ኢትዮጵያን በኩራት ወክለው 5ኛ ደረጃን ከያዙ ከተማሪ አቤል ደረጄ እና ፍሬወይኒ በላይነህ እንዲሁም ከውድድሩ የኢትዮጵያ ተወካይና አስተባባሪ መንግስቱ ወዳጄ ጋር ቆይታ እናደርጋለን፡፡ በወጣቶች ዘንድ ሰው ሰራሽ አስተዉሎትን ለበጎ የመጠቀም ውድድር አጠቃላይ ሂደቱን፣ የጄኔቫ ቆይታቸው እና ስላገኙት ተሞክሮም ውይይት አድርገናል፡፡","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/51d04cbd-fe12-4621-80c8-d42eb16acbcd.mp3",26,"2025-08-06T15:44:52.998Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":273,"number":268,"season":29,"title":274,"description":275,"type":48,"image":10,"audio":276,"duration":50,"is_explicit":19,"code":277,"publish_date":278,"listenings":21,"is_private":19,"plans":279,"video":33,"images":280},"79c5f839-321d-4798-804f-1b69c5790e8b","አፍሪካን መመገብ፦ የምግብ ጥገኝነት ሰንሰለትን በመስበር","\"ቅኝ ገዢዎች ጥለውት የሄዱት ውርሶች አሁንም እንዳሉ አምናለሁ። አሁን ለንግድ እና ለምግብነት የሚውሉ ሰብሎችን ሚዛን ለማስጠበቅ እየሞከርን ነው።\" አቡበከር ኪያሪ፣ የናይጄሪያ የግብርና እና ምግብ ዋስትና ሚኒስትር \u003Cbr />\u003Cbr />ለዚህ አይነቱ ለውጥ ሀገር በቀል እውቀቶችን መጠቀምም የግድ ይላል።\u003Cbr />\u003Cbr />\"ወደ ሀገር በቀል እውቀት መመለስ አለብን፣ ምክንያቱም የአየር ንብረት ለውጥን እንድንቋቋም፣ የምግብ ዋስትናን እንድናጠናክር እና ለሚመጣው ትውልድ እውቀትን ለማስተላለፍ የሚረዳ ብዙ እውቀት እየጠፋ ነው።\" ዊሊስ ኦቺንግ፣ የኬንያ የገጠር ማጠናከሪያና የግብርና ትራንስፎርሜሽን ለዘላቂነት ማዕከል (ክሪየትስ ኢንተርናሽናል) ዋና ዳይሬክተር \u003Cbr />\u003Cbr />ይህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በአዲስ አበባ የተካሄደው የተባበሩት መንግስታት የምግብ ስርዓት ጉባኤ 2025 መነሻዉ አድርጓል። አፍሪካ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የምታደርገውን ጉዞም ይመረምራል። የጉባኤው ተሳታፊ ባለሙያዎችም አህጉሪቱ ከውጭ በሚገቡ ምርቶች ላይ ስላላት ጥገኝነት፣ ራስን ለመቻል እንቅፋት ስለሆኑባት መዋቅራዊ ችግሮች እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ቆይታ አድርገዋል።","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/79c5f839-321d-4798-804f-1b69c5790e8b.mp3",27,"2025-08-08T16:08:12.793Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":282,"number":277,"season":29,"title":283,"description":284,"type":48,"image":10,"audio":285,"duration":50,"is_explicit":19,"code":286,"publish_date":287,"listenings":61,"is_private":19,"plans":288,"video":33,"images":289},"585423f0-cbb9-406a-afc2-36f042e1d1d2","የአህያ ክሊኒክ፦ በአህዮች እና በባለቤቶቻቸው ህይወት ላይ ያመጣው ለውጥ","“የአህዮች ዕድሜ ተሻሽሏል። ቀደም ሲል አንድ አህያ እስከ 10 ዓመት ይኖር ነበር፣ ነገር ግን አሁን እስከ 20 ዓመት ሊኖር ይችላል [...] በተጨማሪም የአህያ ባለቤቶችን በአጠቃላይ [የአህዮች] ደህንነታቸው፣ አመጋገባቸው፣ ማለትም የአመጋገብ ስርዓታቸው፣ የመኖሪያ ቤታቸው ሁኔታ ላይ እናስተምራለን።” ዶ/ር ደረጀ ፀጋዬ፣ የእንስሳት ሐኪም\u003Cbr />\u003Cbr />በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከአለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር የሚያስተዳድራቸው የእንስሳት ህክምና ክሊኒኮች፣ የአህዮችን ደህንነት በማሻሻል እና በእነሱ ላይ ጥገኛ የሆኑ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸውን ቤተሰቦች እንዴት እንደሚደግፉ እንቃኛለን።\u003Cbr />\u003Cbr />የፕሮጀክቱ መሪ አቶ አለማየሁ ፋንታ፣ የእንስሳት ህክምና ባለሙያ ዶ/ር ደረጀ ፀጋዬ እና ከአካባቢው የአህያ ባለቤት አቶ ጥበበ ሰለሞን ጋር ስለ ክሊኒኩ ምስረታ እና ስላመጣው ለውጥ ውይይት አድርገናል፡፡","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/585423f0-cbb9-406a-afc2-36f042e1d1d2.mp3",28,"2025-08-12T15:54:09.864Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":291,"number":286,"season":29,"title":292,"description":293,"type":48,"image":10,"audio":294,"duration":50,"is_explicit":19,"code":295,"publish_date":296,"listenings":61,"is_private":19,"plans":297,"video":33,"images":298},"8978cea6-ee86-4b5f-a19c-538b7729a647","የሰላም ተስፋ፦ የአላስካው ስብሰባ አንድምታዎች","ሳለፍነው ሳምንት በአላስካ የተካሄደው ጉባኤ በታሪክ ተመራማሪዉ ፕሮፌሰር አየለ በክሪ ገለፃ የአውሮፓውያን እና የዩክሬንን እንቅፋቶችን ተሻግሮ የተከናወነ ነው። ውይይቱ ግን ለዓለም አቀፍ ስጋቶችም መፍትሄ የመሆን ተስፋን የሰጠ ነው።\u003Cbr />\u003Cbr />በሩሲያ እና በአሜሪካ የሚደረግ ስምምነት ሌሎች ዓለም አቀፍ ስጋቶችን ለመፍታት እንደ ማዕቀፍ ሊያገለግል ይችላል -ፖለቲካ ሳይንስ እና የዓለምአቀፍ ግንኙነቶች ባለሙያ በፍቃዱ ዳባ\u003Cbr />\u003Cbr />በዚህኛው የራይዚንግ ሳዉዝ ዝግጅታችን የፕሬዝደንት ፑቲን እና የፕሬዝደንት ትራምፕን የአላስካ ስብሰባ በጥልቀት እንዳስሳለን። የመሪዎቹን ዉይይት ቀጣይ ተፅዕኖዎችንም በተመለከተ የታሪክ ምሁርና ተመራማሪዉ ፕሮፌሰር አየለ በክሪ ፣ የሕ/ ተ/ ም/ቤት የውጭ ግንኙነት እና ሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ም/ሰብሳቢ ፈትሂ ማህዲ (ዶ/ር ) ፣ የፖለቲካ ሳይንስ እና የዓለምአቀፍ ግንኙነቶች ባለሙያ በፍቃዱ ዳባን አነጋግሯቸዋል፡፡","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/8978cea6-ee86-4b5f-a19c-538b7729a647.mp3",29,"2025-08-19T16:30:17.685Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":300,"number":295,"season":29,"title":301,"description":302,"type":48,"image":10,"audio":303,"duration":50,"is_explicit":19,"code":304,"publish_date":305,"listenings":21,"is_private":19,"plans":306,"video":33,"images":307},"544b1cab-72a8-48cb-bdb5-d2dee4c54a31","የኢትዮጵያ የባቡር ትራንስፖርት መነቃቃት እና ለቀጣናዊ ውህደት ያለው ሚና","“በጭነት መኪናዎች ከአራት እስከ ሰባት ቀናት ይወስዳል። በኤሌክትሪክ ኃይል በሚሠራ ባቡር ግን ከ12 እስከ 18 ሰዓታት ብቻ ይወስዳል፤ ከአንድ ቀን ያነሰ ጊዜ። የጭነት ወጪዎችን ይቀንሳል፣ ከመኪና ትራንስፖርት ጋር ሲነጻጸር ትልቅ ቅናሽ ያደርጋል።” \u003Cbr />\u003Cbr />በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ ኢትዮጵያ የባቡር መሠረተ ልማቷን ለማዘመን ያደረገችውን እና በማድረግ ላይ ያለችውን እንቅስቃሴ እንቃኛለን — ይህም የአገሪቱ የኢኮኖሚ ሽግግር እና የቀጣናዊ ትስስር ርዕይ ወሳኝ ምሰሶ ነው። የኢትዮጵያ የባቡር ምህንድስና ማህበር ፕሬዝዳንት ኢንጂነር መኮንን ጌታቸው በዘርፉ የታየውን ለውጥ እና የባቡር ትራንስፖርት ለሀገር ልማት ያለውን ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ በሰፊው ያብራራሉ።","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/544b1cab-72a8-48cb-bdb5-d2dee4c54a31.mp3",30,"2025-08-25T15:41:42.648Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":309,"number":304,"season":29,"title":310,"description":311,"type":48,"image":10,"audio":312,"duration":78,"is_explicit":19,"code":313,"publish_date":314,"listenings":21,"is_private":19,"plans":315,"video":33,"images":316},"0124f83f-64d0-47fb-8faa-1c3c9fa8ae31","የኢትዮጵያ የመጨረሻውን ንጉሠ ነገሥት የአጼ ኃይለ ሥላሴ 50ኛ ሙት ዓመት ሲታወስ","“እንግሊዞች ኢትዮጵያን በፋሺዝም ወረራ ወቅት አገዝን ብለው እንደገና እኮ በእንግሊዝ ስር ለማድረግ ነበረ ትልቁ ጥረታቸው። ከዛ መንጋጋ ውስጥ ነው እኮዛ አውጥተው ነጻ ሀገር የሰጡን፡፡ትልቅ የዲፕሎማሲ ስኬት ነው እሱ ራሱ፡፡” ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ\u003Cbr /> \u003Cbr />በዚህኛው የራይዚንግ ሳዉዝ ዝግጅታችን፣ ንጉሠ ነገሥት ግርማዊ ቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩበትን 50ኛ ዓመት በማስመልከት ዘላቂ የሆነውን የተወሳሰበ ታሪካቸውን እንመረምራለን። በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ የሚሰጣቸው ንጉስ የነበሩት አጼ ኃይለ ሥላሴ ለአለም አቀፍ አመራራቸው፣ ለዘመናዊነት ያደረጉትን ተጋድሎ እንዲሁም በአፍሪካ አንድነት ውስጥ ላላቸው ተምሳሌታዊ ሚና ይታወሳሉ። በንጉሠ ነገሥቱ የሕይወት ታሪክ ላይ በስፋት የሠሩት ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ፣ ስለ አጼ ኃይለ ሥላሴ የግል እና የፖለቲካ ጉዞ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተውናል፡፡","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/0124f83f-64d0-47fb-8faa-1c3c9fa8ae31.mp3",31,"2025-08-27T15:05:22.875Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":318,"number":313,"season":29,"title":319,"description":320,"type":48,"image":10,"audio":321,"duration":322,"is_explicit":19,"code":323,"publish_date":324,"listenings":21,"is_private":19,"plans":325,"video":33,"images":326},"121adb91-41fa-4621-b4e4-461d5051f910","አፍሪካዊ ሚዲያ ለአፍሪካ","“ታሪኮቻችንን በመጻፍ፣ ታሪኮቻችንን እንደገና በመጻፍ እና የራሳችንን ትርክት በአጀንዳ ላይ በማስቀመጥ፣ እነዚህን ትርክቶች በራሳችን ባህላዊ እና ማህበራዊ አመለካከቶች በመቅረጽ የአፍሪካ ሚዲያ እና የመገናኛ ብዙሃን ምሁራን በቅኝ ግዛት ቅርስ ስር የሰደዱትን የምዕራባውያን የጋዜጠኝነት ሞዴሎችን የበላይነት መሞገት ይገባቸዋል።” ፕሮፌሰር ማርጋሬት ጁኮ፣ የምስራቅ አፍሪካ ኮሙኒኬሽን ማህበር (EACA) ፕሬዝዳንት\u003Cbr />\u003Cbr />“ከአፍሪካ የመጡ ጋዜጠኞች በአሁኑ ወቅት በአፍሪካ ላይ ያለውን አድልኦ፣ የተሳሳተ መረጃን እና የውሸት ዘገባን ለመመከት ተባብረው መስራት አለባቸው።” ዮሐንስ ሽፈራው (ፒኤችዲ)፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን ረዳት ፕሮፌሰር\u003Cbr />\u003Cbr />በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ እ.ኤ.አ ከነሐሴ 27–29፣ 2025 በአዲስ አበባ የተካሄደውን 15ኛውን የምስራቅ አፍሪካ ኮሙኒኬሽን ማህበር ኮንፈረንስ እንቃኛለን። ዓለም አቀፍ ሚዲያ ከምዕራባውያን የበላይነት ሞዴል ወደ ብዝሀ ሃይል ቅርጽ እየተሸጋገረ ባለበት ወቅት፣ የአፍሪካ ድምፆች የራሳቸውን ትርክቶች በመቅረጽ የተሻሻለ ሚና እንዲኖራቸው እየጠየቁ ነው። በአህጉሪቱ ከሚገኙ ታዋቂ ምሁራን እና የሚዲያ ባለሙያዎች በጉዳዩ ላይ በማነጋገር የተሰናዳውን ይህን ፕሮገራም ይከታተሉ።","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/121adb91-41fa-4621-b4e4-461d5051f910.mp3",3485,32,"2025-08-29T15:51:55.378Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":328,"number":323,"season":29,"title":329,"description":330,"type":48,"image":10,"audio":331,"duration":78,"is_explicit":19,"code":332,"publish_date":333,"listenings":21,"is_private":19,"plans":334,"video":33,"images":335},"8e575829-2c98-4ea7-abd3-2bac7fcc6e16","\"ኮሬክት ዘ ማፕ\" ፣ አፍሪካን በዓለም ካርታ ላይ በትክክለኛ የስፋት መጠኗ ለማስፈር የሚደረግ ዘመቻ","“የአፍሪካን ትክክለኛ መጠንና ስፋት በጣም በሚቀንስ መልኩ ያንን ምስላዊ ውክልና ያለማቋረጥ ማየቱ፣ በእርግጥ በጂኦፖለቲካ፣ በባለሀብቶች፣ አፍሪካን በሚመለከቱበት መንገድ ላይ ተጽዕኖ ያሳድራል።\" የአፍሪካ ኖ ፊልተር የአድቮኬሲ እና የእንቅስቃሴ መሪ ሎራቶ ሞጎአት\u003Cbr />\u003Cbr />በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በአፍሪካ ' ኖ ፊልተር እና ስፒክ አፕ አፍሪካ' የሚመራውን \"ኮሬክት ዘ ማፕ\" ዘመቻን እና አፍሪካ በዓለም ካርታ ላይ እና በዓለም አቀፍ ትርክት ውስጥ ትክክለኛ ቦታዋን እንድታገኝ የሚደረገውን እንቅስቃሴ እንቃኛለን።","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/8e575829-2c98-4ea7-abd3-2bac7fcc6e16.mp3",33,"2025-09-02T16:16:02.107Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":337,"number":332,"season":29,"title":338,"description":339,"type":48,"image":10,"audio":340,"duration":78,"is_explicit":19,"code":341,"publish_date":342,"listenings":21,"is_private":19,"plans":343,"video":33,"images":344},"e4553f6c-9fc3-45f7-b6b7-c51ccbcfd668","የሩሲያ ስነ-ጽሑፍ፡ ፍልስፍናዊ፣ ባህላዊ እና ሃይማኖታዊ መሰረት","“በምንም አይነት ቋንቋ ቢጻፍ፣ በሩሲያንኛ የተጻፉ መጻህፍትና ደራሲያን ብዛት የአለም ሁሉ ደራሲያን ቢደመሩ ሩሲያ ውስጥ ያሉትን ደራሲያኖች የሚበልጡአቸው አይመስለኝም፤ ይሄ ትልቅ ሀብት ነው፡፡” አለማየሁ አሊ\u003Cbr />\u003Cbr />በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት ከጸሐፊ አለማየሁ አሊና ደራሲና ተርጓሚ ታደለ ገድሌ (ዶ/ር) ጋር በሩሲያ ሥነ ጽሑፍ እና በኢትዮጵያዊ አስተሳሰብ መካከል ያለውን አስገራሚ የአስተሳሰብ ዝምድና እንመረምራለን።\u003Cbr />\u003Cbr />\"የሩሲያ ደራሲያን ሥራዎች ፣ ለራሳቸዉ ለግላቸው ክብርና ዝና የቆሙ ሳይሆኑ ለደሃው ህዝብ ማህበራዊ ህይወት ለውጥ የቆሙ በመሆናቸው በዚህ ረገድ በጣም ተወዳጅ ናቸው፡፡ ለስነ-ጽሑፍም ፣ ለኢኮኖሚም፣ ለፖለቲካውም፣ ለሳይንሱም ለማንኛውም ነገር ጠቃሚ ይሆናል በሚል ነው [የሩሲያን የስነጽሁፍ ስራዎች] ትርጉም ሥራዎች የተረጎምኩት፡፡\" ደራሲና ተርጓሚ ታደለ ገድሌ (ዶ/ር)\u003Cbr />\u003Cbr /> የዶስቶየቭስኪ፣ ቼሄቭ፣ ቶልስቶይ እና የሌሎች የሩሲያ ደራሲያን ሥራዎች መነሻ፣ ፍልስፍናዊ፣ ታሪካዊ እና ባህላዊ ይዘት በሰፊው ተቃኝተዋል፡፡","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/e4553f6c-9fc3-45f7-b6b7-c51ccbcfd668.mp3",34,"2025-09-07T12:41:32.570Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":346,"number":341,"season":29,"title":347,"description":348,"type":48,"image":10,"audio":349,"duration":50,"is_explicit":19,"code":350,"publish_date":351,"listenings":21,"is_private":19,"plans":352,"video":33,"images":353},"96c341de-9d6f-48d4-95d3-dd1f91280b38","አፍሪካ እና ካሪቢያን፡ ለፍትህ እና ለለውጥ የተደረገ ትብብር","“በካሪቢያን የሚገኙት እነዚህ ወንድሞቻችን ላለፉት 400 ዓመታት ከእናታቸው አህጉር ተነጥለው ቆይተዋል። አሁን አብረን ተገናኝተን ወደፊት ማቀዳችን፣ ስለ ካሳ ብቻ ሳይሆን፣ የአፍሪካንና የካሪቢያንን ህዝቦች፣ በተለይም ከአፍሪካ አህጉር ውጭ የሚኖሩ የአፍሪካ ተወላጆችን ህይወት ለማሻሻል ለወደፊት የጋራ እርምጃ ማቀድም ጭምር ተገቢ ነው።” አምባሳደር ነብያት ጌታቸው\u003Cbr />\u003Cbr />“በመሰረትንው ግንኙነት ወሳኙ ነገር መተባበር ነው። እኛ አንድ ህዝቦች ነን። በካሪቢያን ክልል የምንገኝ እና በአፍሪካ አህጉር የምንገኝ ሁላችንም አንድ መሆን እንዳለብን እንገነዘባለን።” ዶ/ር ዴንዚል ዳግላስ\u003Cbr />\u003Cbr />በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ የ2ኛው የአፍሪካ-ካሪኮም ጉባኤ ይዘት እንቃኛለን፡፡ አምባሳደር ሉካስ ዶሚንጎ በአፍሪካ ህብረት የኩባ አምባሳደር፣ የኮሎምቢያው አምባሳደር የይሶን አርካዲዮ፣ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው፣ እና የሴንት ኪትስ እና ኔቪስ የውጭ ጉዳይ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ደንዚል ዳግላስ ጋር — ስለ ቅኝ ግዛት ካሳ፣ በአፍሪካ እና በካሪቢያን ሀገራት መካከል መፈጠር ስላለበት ትብብር እና አንድነት ውይይት አድርገናል፡፡","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/96c341de-9d6f-48d4-95d3-dd1f91280b38.mp3",35,"2025-09-10T15:28:45.675Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":355,"number":350,"season":29,"title":356,"description":357,"type":48,"image":10,"audio":358,"duration":78,"is_explicit":19,"code":359,"publish_date":360,"listenings":21,"is_private":19,"plans":361,"video":33,"images":362},"ffa243d5-ecd9-4605-8ce0-1057d89a3619","''የዘመኑ አድዋ'' ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብና የአፍሪካ ሚናና ቦታ በባለብዙ-ዋልታ ዓለም ውስጥ","“የህዳሴው ግድብ፣ እንደ አድዋ ድል ሁሉ፣ አፍሪካውያን \"እኛ ማድረግ አንችልም\" ወይም \"ያለ ድጋፍ መቆም አንችልም\" ከሚለው አስተሳሰብ ወጥተው የኢኮኖሚና የፖሊሲ ነፃነታቸውን የሚያረጋግጡበት ትልቅ ክስተት ነው።” ክቡር አቶ መላኩ አለበል\u003Cbr />\u003Cbr />በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ልዩ ዝግጅት፣ የአፍሪካ የፈጠራ፣ የመቋቋም አቅም እና የትጋት ምልክት የሆነውን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምረቃን በስፍራው ከተገኙ እንግዶች ጋር በጉባ ተገኝተን ታሪካዊ ክስተቱን እንቃኛለን። ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፣ ቀድሞ የዉሃ እና ኢነርጂ አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ እና ዶ/ር ያዕቆብ አርሳኖ ግድቡ በኢትዮጵያ የወደፊት እጣ ፈንታ፣ በዲፕሎማሲ እና በክልላዊ ትስስር ላይ ስላለው ተጽእኖ ከግድቡ ግርጌ ሆነው የተለያዩ ሀሳቦችን ሰጥተውናል። ከዚያም፣ በአፋጣኝ በሚለዋወጠው ባለብዙ-ዋልታ ዓለም ውስጥ አፍሪካ የሚያጋጥሟትን ዕድሎች እና ተግዳሮቶች የሚፈትሹትን የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲው ዶ/ር ዳዊት ቢያዝን ጋር ውይይት አድርገናል።","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/ffa243d5-ecd9-4605-8ce0-1057d89a3619.mp3",36,"2025-09-11T09:10:15.456Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":364,"number":350,"season":29,"title":365,"description":366,"type":48,"image":10,"audio":367,"duration":368,"is_explicit":19,"code":369,"publish_date":370,"listenings":88,"is_private":19,"plans":371,"video":33,"images":372},"04b90ab8-e734-46f5-8cbb-f0e7425db1e0","ሰላምን ከቅኝ ግዛት ቀንበር ነጻ ማውጣት፡ በአፍሪካ ላይ ትርክቶችን መቀየር","“አፍሪካ የተባረከች አህጉር ናት፡፡ [...] በጣም ለምና ድንግል መሬት፣ የውሃ ሀብትና የተፈጥሮ ሀብት ሁሉም ነገር አላት። በዘመናዊ መንገድ የተማሩ ሰዎች ብቻ ሳይሆኑ፣ ሌሎች ቦታዎች የሌላቸውን ባህላዊ እውቀት ያላቸው ሰዎችም አሉን። ስለዚህ ጊዜው ሳይረፍድ፣ የራሳችንን ትርክቶች መስራት አለብን። [የተሳሳቱ ትርክቶችን] ማፍረስ እና እንደገና መገንባት በጣም አስፈላጊ ነው።” ዶ/ር ገለታ ሲሜሶ\r\u003Cp>\r\u003C/p>\u003Cp>በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ ዓለም አቀፍ የሰላም ቀንን በማስመልከት የሰላም አማካሪ ከሆኑት ዶ/ር ገለታ ሲመሶ ጋር ውይይት አድርገናል። ለአፍሪካ ሰላም የጦር መሳሪያ ዝምታ ብቻ ሊሆን እንደማይገባና ሰላምን ከቅኝ ግዛት ቀንበር ነጻ ስለማውጣትና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችም ተወያይተናል፡፡ \r\u003C/p>\u003Cp>በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉውን ፕሮግራም ያዳምጡ:\u003C/p>\u003Cp>\r\u003C/p>","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/04b90ab8-e734-46f5-8cbb-f0e7425db1e0.mp3",3611,40,"2025-09-24T16:53:22.068Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":374,"number":359,"season":29,"title":375,"description":376,"type":48,"image":10,"audio":377,"duration":50,"is_explicit":19,"code":378,"publish_date":379,"listenings":21,"is_private":19,"plans":380,"video":33,"images":381},"1f3678db-229c-4ec6-91d7-870db731f85b","ፓን አፍሪካኒዝም እና የኢትዮጵያ አበርክቶት፡ የአንድነት እና የጋራ ትግል ራዕይ","“ፓን አፍሪካኒዝም በአፍሪካውያን እና በአፍሪካን ዲያስፖራ ቅንጀት የሚመራ አለም አቀፍ የሆነ እንቅስቃሴ ነው፤ ይሄ የምሁራን፣ የፖለቲከኞች እና ደግሞ ባህላዊ የሆነው ማህበረሰብ የጋራ የሆነ እንቅስቃሴ ነው፤ ዋናው ግቡ አንድነትን እና መተባበርን ማምጣት ነው፡፡” ጋዜጠኛ እና ተመራማሪ ሂወት አዳነ\u003Cbr />\u003Cbr />ይህ የራይዚንግ ሳውዝ ክፍል የፓን አፍሪካኒዝምን ታሪክ እና ትግል ያስቃኛል—ይህም በአህጉሪቱ እና በዳያስፖራው የትግል፣ የአንድነት እና የጋራ ምኞቶች ላይ የተመሠረተ ርዕዮተ ዓለም ነው። የአድዋ ጦርነት የተካሄደባት እንዲሁም የአፍሪካ ኅብረት ዋና መቀመጫ እንደመሆኗ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ጽናት እና ሉዓላዊነት ምልክት ሆና በፓን አፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ ማዕከልንት ደምቃ ትታያለች። ጋዜጠኛ እና ተመራማሪ ሂወት አዳነ የፓን አፍሪካዊ አስተሳሰብን ታሪክ እና ለዛሬው ትውልድ ያለውን ጠቀሜታ በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተውናል።","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/1f3678db-229c-4ec6-91d7-870db731f85b.mp3",37,"2025-09-15T16:38:21.325Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":383,"number":378,"season":29,"title":384,"description":385,"type":48,"image":10,"audio":386,"duration":50,"is_explicit":19,"code":387,"publish_date":388,"listenings":21,"is_private":19,"plans":389,"video":33,"images":390},"9e6d5cc7-3da3-4b29-b1fd-8d2dd80bd469","የታንዛኒያ የባህር በር አቅርቦት፡ በምስራቅ አፍሪካ ያለው የቀጣናዊ ትብብር መጠናከር","“ቅን ልቦና ምርጡ መፍትሄ ነው። እንደ ወንድማማቾች፣ እንደ አፍሪካውያን፣ በፓን አፍሪካኒዝም መንፈስ፣ እነዚያ በአፍሪካ የባህር ዳርቻ ያላቸው አገሮች የባህር በር ለሌላቸው አገሮች የባህር ላይ መዳረሻን ሊያቀርቡ ይገባል።” የፖለቲካ ሳይንስ ምሁርና የቀድሞ ከፍተኛ ዲፕሎማት ፕሮፌሰር ብሩክ ሃይሉ \r በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በምስራቅ አፍሪካ ዲፕሎማሲ ውስጥ አንድ ወሳኝ ለውጥን እንቃኛለን—ታንዛኒያ የባህር በር ለሌላቸው አገሮች ያልተቋረጠ የባህር ላይ መዳረሻ ለመስጠት የገባችውን ቃል። ይህ እንደ ኢትዮጵያ ላሉት ሀገራት ምን ትርጉም አለው? የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የቀድሞ ከፍተኛ ዲፕሎማት ፕሮፌሰር ብሩክ ሃይሉ በሻህ እና የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩቱ ተመራማሪ ሚፍታህ መሀመድ ከማልን አነጋግረናቸዋል።\u003Cp>\u003C/p>\u003Cp> በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉውን ፕሮግራም ያዳምጡ:\u003C/p>\u003Cp>\u003Cbr />\u003C/p>\u003Cp>\r\u003C/p>","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/9e6d5cc7-3da3-4b29-b1fd-8d2dd80bd469.mp3",38,"2025-09-18T09:07:28.047Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":392,"number":387,"season":29,"title":393,"description":394,"type":48,"image":10,"audio":395,"duration":396,"is_explicit":19,"code":397,"publish_date":398,"listenings":66,"is_private":19,"plans":399,"video":33,"images":400},"c26c181e-1e95-4d2d-b4cc-8c05a801c3af","የብሪክስ የ2025 የክህሎት ውድድር፣ የወርቅ፣ የብር እና የነሀስ ሜዳሊያ ያገኙት ኢትዮጵያውያን ወጣቶች","“ይሄ ምርት በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል እና በአፋር ክልል ተሸጦ በቆላና መስኖ አካባቢ ሚኒስቴር ገዢነት ወደ ሁለቱ ክልል ቴክኖሎጂው እንዲተገበር ተደርጎ ሁለቱም ክልል ላይ ቴክኖሎጂውን ሰርተን አምርተን ገጥመንላቸው እየተጠቀሙ ነው።” በግብርና ዘርፍ በሰራው ስራ የወርቅ ተሸላሚው ዘላለም እንዳለው \r\u003Cp>\r\u003C/p>\u003Cp>በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት በቅርቡ ከብሪክስ አባል ሀገራት በተውጣጡ 300 ወጣት የፈጠራ ባለሙያዎች መካከል በቻይና በተካሄደው የብሪክስ የ2025 የክህሎት ውድድር ላይ ኢትዮጵያን ወክለው በተለያዩ ዘርፎች በመሳተፍ የወርቅ፣ የብር እና የነሀስ ሜዳሊያ ከተሸለሙት ሶስት ኢትዮጵያውያን የፈጠራ ባለሙያ ወጣቶች ከዘላለም እንዳለው፣ አቤኔዘር ተከስተ የብር ተሸላሚ እና ነቢሀ ንስሩ የነሃስ ተሸላሚ ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ ወጣቶቹ በውድድሩ ላይ ይዘው ስለቀረቧቸው የፈጠራ ስራዎች፣ በውድድሩ ላይ ስለገጠሟቸው ነገሮች እንዲሁም ወደፊት ስላሏቸው ራዕዮች በሰፊው ተወያይተናል፡፡\r\u003C/p>\u003Cp>ሙሉውን ፕሮግራም ያዳምጡ:\u003C/p>\u003Cp>\r\u003C/p>","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/c26c181e-1e95-4d2d-b4cc-8c05a801c3af.mp3",3538,39,"2025-09-22T11:33:37.257Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":402,"number":369,"season":29,"title":403,"description":404,"type":48,"image":10,"audio":405,"duration":78,"is_explicit":19,"code":406,"publish_date":407,"listenings":141,"is_private":19,"plans":408,"video":33,"images":409},"d118b35b-fe95-487a-8b82-8dfcfb650f99","ካሪኮም (CARICOM)፣ ብሪክስ (BRICS)፣ እና ለፍትሐዊ ዓለምአቀፍ ሥርዓት የሚደረግ ጥረት","\u003Cp>“የምንጠይቀው ገንዘብ እንዲሰጠን ብቻ አይደለም። ከፍተኛ የሆነ የዕዳ ሸክም የመጣው ከረጅም ጊዜ የባርነት ታሪክ ጋር በተያያዘ መሆኑን እውቅና እንዲሰጥ እንጠይቃለን። ስለዚህ፣ ዛሬ ያለውን ሁኔታ የካሳ ፍትሕ ለማምጣት ሲባል ዕዳው የሚተውበት ጊዜ ደርሶ ሊሆን ይችላል። የምንጠይቀው ይህን ነው።” ዶ/ር ዴንዚል ዳግላስ የሴንት ኪትስ እና ኔቪስ የውጭ ጉዳይ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር\n\u003C/p>\u003Cp>በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በአፍሪካ እና በካሪቢያን መካከል ለፍትህ የሚደረገው ትግል ምን ያገናኛቸዋል? የሚለውን ለመዳሰስ ከሴንት ኪትስ እና ኔቪስ የውጭ ጉዳይ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር ዶ/ር ዴንዚል ዳግላስ ጋር ተወያይተናል። እንዲሁም የካሳ ጥያቄዎች፣ የቅኝ ግዛት ውርስ እና የደቡብ-ደቡብ ትብብር መነሳት በሰፊው ይዳሰሳሉ። ከፓን-አፍሪካኒዝም አንስቶ እስከ ብሪክስ እና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማሻሻያ ድረስ፣ የደቡባዊው ዓለም የወደፊት ዕጣ ፈንታ ፍትሐዊ በሆነ መልኩ እንዴት መቀረጽ ይገባዋል የሚሉ ጉዳዮችም አንስተናል። በዚሁ መሰናዶ ዓለማአቀፉን የትርጉም ቀን መነሻ አድርገን ኢትዮጵያዊውን እዉቅ ተርጓሚ ጋሽ ሣህለ ሥላሴ ብርሃነ ማርያም እና በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የትርጉም ባልሙያ የሆነችውን ሳኖማ ኬሎግን ከትርጉም ስራዎች ጀርባ ስላሉ የባህል ውርርሶችና ልዩ መልኮቹም አነጋግረናቸዋል፡፡ \u003C/p>\u003Cp>በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበውን ሙሉውን ፕሮግራም ያዳምጡ፡\u003C/p>\u003Cp>\u003Cbr />\u003C/p>\u003Cp>\n\u003C/p>\u003Cp>\n\u003C/p>\u003Cp>\n\u003C/p>\u003Cp>\n\u003C/p>\u003Cp>\n\u003C/p>","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/d118b35b-fe95-487a-8b82-8dfcfb650f99.mp3",41,"2025-09-30T17:09:25.591Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":411,"number":406,"season":29,"title":412,"description":413,"type":48,"image":10,"audio":414,"duration":78,"is_explicit":19,"code":415,"publish_date":416,"listenings":232,"is_private":19,"plans":417,"video":33,"images":418},"d3ceb567-2613-43fe-bc18-136ca72bbbaf","የኢትዮጵያ ወደ ባህር የመመለስ ጥያቄ","“የወደብ አጠቃቀም ሶስት አይነት ናቸው፡፡ አንደኛ አብሮ በማልማት፣ ሁለተኛ በሊዝ ኪራይ፣ ሶስተኛ ደግሞ ይዞታ በመለዋወጥ ነው፡፡ እና ይሄንን ማድረግ የምንችልበት መደራደር፣ መነጋገር፣ መወያየት እና መቀራረብ ነው፡፡ ስለዚህ ያነሳነው ጥያቄ ይሄ ነው፡፡ ሁለተኛ ደግሞ እኛ ብቻ እንጠቀም አላልንም፡፡ እነሱም ይጠቀሙ ነው፡፡” ሲሉ በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የሰላምና የዉጭ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል አምባሳደር ቶፊቅ አብዱላሂ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡ \r\u003Cp>\r\u003C/p>\u003Cp>በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት ኢትዮጵያ በቀይ ባህር መውጫ ለማግኘት ያቀረበቸውን ጥያቄ እና የምታደርገውን ጥረት በጥልቀት እንመረምራለን። በህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የሰላምና የዉጭ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባል አምባሳደር ቶፊቅ አብዱላሂ (ዶ/ር) ጋር በመሆን ይህን የሀገሪቱን ኢኮኖሚ፣ ደኅንነትና የክልላዊ ሁኔታ ላይ ጉልህ ተፅዕኖ የሚያሳድረውን ጉዳይ እንዲሁም በዓለም አቶሚክ ሳምንት ስብሰባ የኢትዮጵያ ተሳትፎን ማዕከል አድርገን የዲፕሎማሲያዊ ጉዳዮች አንቂ እና በአለም አቀፍ መድረኮች የኢትዮጵያ ተወካይ ከሆነው ከወጣት ኑርሁሴን አሊ ጋርም ቆይታ አድርገናል።\u003C/p>\u003Cp>ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡\u003C/p>\u003Cp>\r\u003C/p>","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/d3ceb567-2613-43fe-bc18-136ca72bbbaf.mp3",43,"2025-10-06T09:25:34.581Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":420,"number":421,"season":29,"title":422,"description":423,"type":48,"image":10,"audio":424,"duration":425,"is_explicit":19,"code":426,"publish_date":427,"listenings":21,"is_private":19,"plans":428,"video":33,"images":429},"8fcb1131-513a-4eda-91c6-2026b6106c6e",42,"ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ትግበራ ፡ ለአፍሪካ ንግድ አዲስ ምዕራፍ","“የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና መመስረት [...]ለአፍሪካ ሀገራት እርስ በእርስ ለመነገድ ዕድል ይሰጣል። እስከ አሁን ድረስ በአፍሪካ ሀገራት መካከል ያለው ንግድ 15 በመቶ ብቻ ነው። የአፍሪካ ሀገራት ያለ ቀረጥ እንዲነግዱም ዕድል ይሰጣል።” \u003Cb>ሲሉ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዉ ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ (ዶ/ር) \u003C/b>ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። \r\u003Cp>\r\u003C/p>\u003Cp>በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ ኢትዮጵያ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና የትግበራ ዝግጅትን ተከትሎ ከፍተኛ ኢኮኖሚስት ቆስጠንጢኖስ በርኸተስፋ (ዶ/ር) ማብራሪያ እንዲሰጡን ጠይቀናቸዋል። በዚሁ ዝግጅታችን ፣ ትናንት ሁለተኛ ዓመቱ የደፈነውን የእስራኤል እና ፍልስጤም ግጭት መነሻ አድርገን ፣ ስኬት የምዕራብ ዓለም መራሹን ድርድሮችና ለውድቀታቸው ምክንያት የሆኑ ነጥቦች እንዲሁም እያደገ የመጣው የባለብዙ-ዋልታ ዓለም አማራጭ የአሸማጋይነት ሚና በተመለከተ\u003Cb> የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የማህበረ-ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ተመራማሪ አቶ መሀመድ ኢብራሂም \u003C/b> ምሁራዊ ምልከታዎችን ጠይቀናቸዋል።\r\u003C/p>\u003Cp>ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፐሮግራሙን ያዳምጡ \u003C/p>\u003Cp>\r\u003C/p>","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/8fcb1131-513a-4eda-91c6-2026b6106c6e.mp3",3599,44,"2025-10-08T15:00:22.236Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},{"id":431,"number":415,"season":29,"title":432,"description":433,"type":48,"image":10,"audio":434,"duration":78,"is_explicit":19,"code":20,"publish_date":435,"listenings":61,"is_private":19,"plans":436,"video":33,"images":437},"8b95b7eb-8dae-4a06-8e70-2fcc87769737","የማይታይ ሞተር : የአፍሪካ ኢ-መደበኛ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ","“እነዚህ ኢ-መደበኛ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ የምንላቸው ዋነኛ ቀጣሪ ሴክተር ናቸው፤ መተዳደሪያም ነው፤ ኢኮኖሚው የተረጋጋ እነዲሆን ያደርጋል፡፡ ኢኮኖሚውን በማረጋጋት ደረጃ የተለያዩ ነገሮች ለዝቅተኛ ማህበረሰብ በማቅረብ የኢ-መደበኛ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ወሳኝ ነው፡፡“ ሲሉ \u003Cb>በኢትዮጵያ የኢኮኖሚክስ ማህበር ውስጥ ተመራማሪ ዘነበች አድማሱ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ \n\u003C/b>\u003Cp>\n\u003C/p>\u003Cp>በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የኢ-መደበኛ ኢኮኖሚው እንቅስቃሴ ለስራ እድል ፈጠራ እና ለኢኮኖሚው ያለውን አስተዋጽዎ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚክስ ማህበር ውስጥ ተመራማሪ ዘነበች አድማሱ (ዶ/ር) ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ በተጭማሪም ስለ ኢትዮጵያ የማሪታይም ትምህርት \u003Cb>በኢትዮጵያ ባህር ትራስፖርት እና ሎጅስቲክስ ባለስልጣን የባቦጋያ ማሪታይም እና ሎጅስቲክስ አካዳሚ ዲን ከአቶ ሲራጅ አብዱላሂ \u003C/b>ጋር ያደረግነው ውይይት በዚህ ዝግጅት ውስጥ ተካቷል፡፡\n\u003C/p>\u003Cp>ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፐሮግራሙን ያዳምጡ ፡\u003C/p>\u003Cp>\u003Cbr />\u003C/p>\u003Cp>\n\u003C/p>","storage/podcasts/5c6cc957-2f25-41a5-8ab7-e85bad2f1430/episodes/8b95b7eb-8dae-4a06-8e70-2fcc87769737.mp3","2025-10-10T16:17:21.696Z",[],{"image_80":12,"image_180":13,"image_240":14,"image_600":15,"image_1280":16},["Reactive",439],{"$ssite-config":440},{"_priority":441,"env":445,"name":446,"url":447},{"name":442,"env":443,"url":444},-10,-15,-4,"production","podcast-website","https://the-rising-south.mave.digital/",["Set"],["ShallowReactive",450],{"fetchedPodcastData":-1,"fetchedEpisodesData":-1},"/",{"common":453},{"activeTab":454,"isShareActive":19,"episodes":43,"contentPosition":19,"podcast":4,"podcastSlug":455,"showPlayer":19,"activeTrack":33,"pauseTrack":19,"activeEpisode":33,"titleHeight":23,"website":456,"listenUrl":33,"isMobileShareActive":19,"isDataLoaded":27,"favicon":457,"customDomain":33,"episodesCount":415},"listen","the-rising-south",{"button_text":30,"button_link":31,"is_indexing":27,"ym_id":-1,"gtm_id":-1},""]